Youtube ላይ በልስክም ይሁን በኮምፒውተር video ስንመለከት የቪዲዮው ቋንቋ የማናውቀው እንኳን ቢሆን ፤የቪዲዮውን caption ወይም Subtitle ወደፈለግነው ቋንቋ በመቀየር ቪዲዮው ስለ ምን
እንደሆን በቀላሉ መረዳት ና መመልከት እንችላለን ።
ያንን ለማድረግ የምንፈልገውን ቪዲዮ ከከፈትን በኋላ የsetting ምልክትን በመጫን ፤ ከሚመጣልን አማራጭ ውስጥ Subtitles / CC የሚለውን መርጠን ፤ Auto translate የሚለውን በመጠቀም Captionኑን ወደ ፈለግነው ቋንቋ መቀየር እንችላለን።
ይሄንን ፊቸር ስልካችሁ ላይ በብራውዘርም ፣ በዮቱብ አፕም መተቀም ትችላላችሁ! ሞክሩት!
ከዚህ በተጨማሪ ፤ የካፕሽኑን ፎንት ሳይዝ ፣ ከለር ፣ ባክግራውንድ ከለርም መቀየር ትችላላችሁ።
Watch the video
Visit our channel on Youtube : DeritaTechSolution
No comments:
Post a Comment