Urgent Security Aler from CBE-አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ! |Mobile Banking Fraud| Digital Banking |Commercial Bank of Ethiopia |Cyber Security

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰሞኑን በሁሉም የSocial Media ገጾቹ አንድ አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት ይፋ አድርጓል ፤ ይሄውም በዕጅ ስልካችን ላይ የረቀቁ ና ያልተፈቀዱ ግብይቶችን የሚፈጽሙ ፣ በስፋት እየተሰራጩ ያሉ ና ጎጂ ናቸው ብሎ የፈረጃቸውን ሶስት መተግበሪያዎች በተመለከት በይፋዊ ማህበራዊ ገጾቹ የጠንቃቄ መልዕክ አውጥቷል።


እነዚህ መተግበሪያዎች Trust , Google TV ና Known የተሰኙ ሲሆኑ ፤ ከተጠቃሚው እውቅና ውጪ የገንዘብ ዝውውርን ጨምሮ ሌሎች ያልተገቡ ተግባራትን እንደሚያከናውኑ ና ተጠቃሚዎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው አሳስቧል። እነኚህ መተግበሪያዎች በምን መልኩ እየተሰራጩ እንደሆነ ና ለመሰል የማጭበርበር ስልቶች ተጋላጭ እንዳንሆን መደረግ ያለበትን ጥንቃቄ በተብራራ መልኩ ሊንኩን ተጭነው ሙሉ መረጃውን ያግኙ !


👇 👇 👇

Watch The Video

No comments:

Post a Comment