Showing posts with label Ai Resume Builders. Show all posts
Showing posts with label Ai Resume Builders. Show all posts
አዲስ CV ለማዘጋጀት ቀላል አማራጮች | Free AI resume builders | CV vs Resume
ለአዳዲስ ተቀጣሪዎችም ይሁን ልምድ ላላቸው ስራ ፈላጊዎች በጥሩ መልኩ የተዘጋጀ ና ሌሎች ተወዳዳሪዎች ካቀረቡት አንጻር ጎልቶ ና ሳቢ ሆኖ የሚታይ Resume ወይም CV እንዲሁም Cover letter
ማዘጋጀት በጣም ወሳኝ ነው ፤ የተመኘነውን ስራ እንድናገኝ ሚናው ላቅ ያለ ነው። አዲስ CV /Resume እንዲሁም Cover letter ለማዘጋጀት ወይም ቀድመን ያዘጋጀነው ካለም አስገምግመን ማስተካከል
ከፈለግን የሚከተሉትን የቴክኖሎጅ አማራጮች እንሞክራቸው ፤
1. teal/tealhq.com
2. enhancv/enhancv.com
3. Pikcv/pikcv.com
4. Zety/Zety.com
የሁሉንም አጠቃቀም በዝርዝር እንዲሁም ስለ ሲቪ ና ሪዚዩም አንድነት ናልዮነት ፣ የቱን ለስራ ስናመለክት ማቅረብ ይኖርብናል የሚሉትን ና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን የያዘውን ቪዲዮ ለማየት ፡
https://youtu.be/MJ6iYhR7bKE
#ሲቪ #CV #Resume #AI #jobs #Jobsearch
Subscribe to:
Posts (Atom)