አዲስ CV ለማዘጋጀት ቀላል አማራጮች | Free AI resume builders | CV vs Resume


ለአዳዲስ ተቀጣሪዎችም ይሁን ልምድ ላላቸው ስራ ፈላጊዎች በጥሩ መልኩ የተዘጋጀ ና ሌሎች ተወዳዳሪዎች ካቀረቡት አንጻር ጎልቶ ና ሳቢ ሆኖ የሚታይ Resume ወይም CV እንዲሁም Cover letter
ማዘጋጀት በጣም ወሳኝ ነው ፤ የተመኘነውን ስራ እንድናገኝ ሚናው ላቅ ያለ ነው። አዲስ CV /Resume እንዲሁም Cover letter ለማዘጋጀት ወይም ቀድመን ያዘጋጀነው ካለም አስገምግመን ማስተካከል
ከፈለግን የሚከተሉትን የቴክኖሎጅ አማራጮች እንሞክራቸው ፤
1. teal/tealhq.com

2. enhancv/enhancv.com

3. Pikcv/pikcv.com

4. Zety/Zety.com

የሁሉንም አጠቃቀም በዝርዝር እንዲሁም ስለ ሲቪ ና ሪዚዩም አንድነት ናልዮነት ፣ የቱን ለስራ ስናመለክት ማቅረብ ይኖርብናል የሚሉትን ና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን የያዘውን ቪዲዮ ለማየት ፡
https://youtu.be/MJ6iYhR7bKE
#ሲቪ #CV #Resume #AI #jobs #Jobsearch

4 comments:

  1. ውድ ደንበኛችን የአድማስ ሎተሪ ስለቆረጡ እናመሰግናለን፡፡ የእድል ቁጥርዎ 034-0614437ሲሆን ዕጣው የሚያበቃበት ቀን ሚያዚያ 22/2017 ዓ.ም. ከለሊቱ 6፡00 ሰዓት
    ሲሆን ዕጣው የሚወጣበት ቀን ሚያዚያ 29/2017 ዓ.ም ነው፡፡ ደንብና ግዴታዎች ተፈጻሚነት አላቸው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ 9695 ላይ ይደውሉ፡፡ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት፡፡ውድ ደንበኛችን የአድማስ ሎተሪ ስለቆረጡ እናመሰግናለን፡፡ የእድል ቁጥርዎ 034-0794777ሲሆን ዕጣው የሚያበቃበት ቀን ሚያዚያ 22/2017 ዓ.ም. ከለሊቱ 6፡00 ሰዓት
    ሲሆን ዕጣው የሚወጣበት ቀን ሚያዚያ 29/2017 ዓ.ም ነው፡፡ ደንብና ግዴታዎች ተፈጻሚነት አላቸው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ 9695 ላይ ይደውሉ፡፡ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት፡፡035-0001033ውድ ደንበኛችን የአድማስ ሎተሪ ስለቆረጡ እናመሰግናለን፡፡ የእድል ቁጥርዎ 035-0130964 ሲሆን ዕጣው የሚያበቃበት ቀን ግንቦት 23/2017 ዓ.ም. ከለሊቱ 6፡00 ሰዓት ሲሆን ዕጣው የሚወጣበት ቀን ግንቦት 27/2017 ዓ.ም ነው፡፡ ደንብና ግዴታዎች ተፈጻሚነት አላቸው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ 9695 ላይ ይደውሉ፡፡ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት፡፡035-0276982

    ReplyDelete