Auto Translate YouTube Video into your Language | Translate Close caption to any Language |Yotubeን ወደ ፈለጉት ቋንቋ ቀይረው የመልከቱ! |Watch Youtube videos in any language! | watch Youtube videos in your native language

Youtube ላይ በልስክም ይሁን በኮምፒውተር video ስንመለከት የቪዲዮው ቋንቋ የማናውቀው እንኳን ቢሆን ፤የቪዲዮውን caption ወይም Subtitle ወደፈለግነው ቋንቋ በመቀየር ቪዲዮው ስለ ምን
እንደሆን በቀላሉ መረዳት ና መመልከት እንችላለን ።
ያንን ለማድረግ የምንፈልገውን ቪዲዮ ከከፈትን በኋላ የsetting ምልክትን በመጫን ፤ ከሚመጣልን አማራጭ ውስጥ Subtitles / CC የሚለውን መርጠን ፤ Auto translate የሚለውን በመጠቀም Captionኑን ወደ ፈለግነው ቋንቋ መቀየር እንችላለን።
ይሄንን ፊቸር ስልካችሁ ላይ በብራውዘርም ፣ በዮቱብ አፕም መተቀም ትችላላችሁ! ሞክሩት!
ከዚህ በተጨማሪ ፤ የካፕሽኑን ፎንት ሳይዝ ፣ ከለር ፣ ባክግራውንድ ከለርም መቀየር ትችላላችሁ።

ስለዚህ ይሄን መንገድ በመጠቀም የትኛውንም ቪዲዮ በራሳችሁ ቋንቋ መከታተል ያስችላችኋል ። ሞክሩት! በተግባር አጠቃቀሙን ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ!

Watch the video


Visit our channel on Youtube : DeritaTechSolution