ትርጉም ቤት መሄድ ቀረ!|ጉግል ትራስሌት በአዳዲስ ቋንቋዎች|Google Translate 2024|Microsoft Tr...

እንደ አውሮፕውያኑ አቆጣጠር በኤትሪል 2006 ስራ የጀመረው ና የተለያዮ ቴክስቶችን ፣ ንግግሮችን እንዲሁም የእጅ ጽሁፎችን ከአንድ ቋንቋ ወደ ሌላ ቋንቋ በቀላሉ ያለምንም ድካም ካሉበት ሆነው በእጅ ስልክዎ አልያም በኮምፒውተርዎ እንዲተረጉሙ በማድረግ ተወዳጅነትን ያተረፈው ጉግል ትራንስሌት ፤ በቅርቡ በርከት ያሉ አዳዲስ የአለም ቁንቁዎችን ማካተቱን አሳውቋል ፤ እነዚህ አዳዲሶቹ ቋንቋዎችም ከ8ቢሊዎን በልይ ከሆነው ያአለም ህዝብ ወስጥ ወደ 8% በሚሆኑት የሚነገሩ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል። ለመሆኑ ጎግል ትራንስሌት የትኛውን የሀግራችንን ቋንቋ አካቶ ይሆን?የጎግል ትራንስሌት ትክክለኛነት ወይም accuracy ምን ይመስላል?ከሌሎች መሰልት የመተርጎሚያ አማራጮ ጋር ሲወዳደር ተቀባይነቱ እስከምን ድረስ ነው? መሰል አማራጮች የሚባሉትስ እነማን ናቸው?ጉግል ትራንስሌትን በአግባቡ ከተጠቀሙበት ለማህተም ወይም ሌላ ህጋዊ ማስረጃ ካላስፈለግዎ በስተቀር ትርጉም ቤት መሄድ በጭራሽ አያስፈልግዎትም።ለመሆኑ ጉግል ትራንስሌትን ሙሉአቅሙን እንዴት መጠቀም እንችላለን? እነዚህን እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን የያዘውን ቪዲዮ እንዲመለከቱ ጋበዝንዎ!

No comments:

Post a Comment