ስለ ጤናዎ ወይም ስለ የየዕለት እንቅስቃሴዎ አልያም ስለ እንቅልፍዎ ሁኔታ ማወቅ ፈልገው የት ልሂድ እንደው ማንን ብጠይቅ ይሻል ይሆን እያሉ ነው? ለምን ? በቴክኖሎጂ ዘመን? አይጨነቁ ለሁሉም ፤ ጋላክሲ ሪንግ አለሁ እያለ ነው! ለመሆኑ ጋላክሲ ሪንግ ምንድን ነው? እንዴት ይሰራል ? ምን አይነት ፊቸሮች አሉት? ጋላክሲ ሪንግን ከስማርት ወች ስናወዳድረው ምን ልዮነት አለው ? አንዱ ሌላውን ይተካል ይሆን? ጋላክሲ ሪንግ ወይም ጋላክሲ ስማርት ሪንግ አዲስ ነው ወይስ ከዚህ ቀደም መሰል ምርቶች አሉ ከሆነስ እነማን ናቸው? አጠቃላይ ስለ ጋላክሲ ሪንግ ሰፋያለ መረጃ የያዘውን ቪዲዮ ይመልከቱ ! ይወዱታል!
No comments:
Post a Comment